Sunday, January 8, 2017

Birhanu and Ginbot 7 Exposed!

ይህን : ጽሑፍ : ለመጻፍ : ያነሳሳኝ: በአቶ: ሄኖክ የሺጠላ ላይ አየደረሰ ያለወን ጥቃት በተመለከተ አስተያየት  ለመስጠት ነው። አቶ ሄኖክ ሀገር ወዳድ  የሆነ ወጣት ታጋይ ነው። ሄኖክ አንደኔ አና አንደ  ሌሎች ብዙ Ethiopiaweyan የትግሬ ወያኔን የዘረኛ አገዛዝ የሚቃወም ሲሆን በተለይ የአማራ ተወላጅ የሆኑ ethiopiawi ዎገኞቹ ላይ ላለፉት 25 አመታት ሲካሄድ የነበረወን አና አሁን ደግሞ ተባብሶ ያለወን የዘር ማጥፋት ዘመቻ የሚቃወም ወጣት ታጋይ ነው። አሱ ላይ ተቃውሞ ሊነሳበት የቻለው በአሁን ሰዓት ተፋፍሞ ያለወን የአማራ ተጋድሎ ትግል ላይ በተያያዘ ጉዳይ ሲሆን አሱም ለአማራው መደራጀት ካለው ድጋፍ ጋር ተያይዞ ነው። ጥቃቱ ደግሞ በአብዛኛው የሚሰነዘረው አራሱን ግንቦት 7 ብሎ ከሚጠራ የፀረ አማራ ስብስብ ነው። ይሄም ደግሞ ሄኖክ የአነኚህን ሰወች ፀረ አማራነው በማስረጃ አያስደገፈ ስላጋለጣቸው ሙሉ ለሙሉ ከመጋለጣቸው በፊት የሱን ድምጽ ለማፈን ነው። ለመሆኑ ግንቦት 7 ማነው? ግንቦት 7 የሚል ስምስ ለምን አወጡለት?
ግንቦት 7 ማለት በዶክተር ብርሃኑ ነጋ የሚመራ ሙልጭ ያሉ ዘረኞች ስብስብ አንጂ መደበኛ ደረጅት አይደለም። ግንቦት 7 ደግሞ የ97 ምርቻ ጊዜ ህዝቡ ድምጽ የሰጠበት ቀን ሲሆን ያንን የህዝብ ድንፅ በውያኔ ካስቀሙት ሶስት ግለሰቦች አንዱ አና ዋነኛ የነበረው ብርሃኑ ነጋ ነው። አኔ አቶ ሄኖክን የምቃወመው በ97 ምርቻ ጊዜ ይሄን አይነት የሀገር ክህደት ወንጀል የሰራ ሰው አንዴት ቀድሞውንም ሊደግፍ ቻለ ብዬ ሲሆን አሱም ያን ጊዜ ባለምወቅ መሳሳቱን አምኖ ሆኖም ግን ዉስጣቸው መግባቱ ማንነታቸወን በዉስጥ አዋቂ አይታ አንድያጋልጣቸው አንደረዳው ተናግሯል። ያ ለኔ በቂ ማብራሪያ ሲሆን እንደ አነ አበበ በለው ያሉ ጸረ አማራ አማራ ነን ባዮች አንደ  ጥቃት መሰንዘርያ ምክንያት ይጠቀሙበታል። በቅርቡ ታምሩ ሁነኛው የተባለ ግለሰብ በፃፈው ጽሁፍ ላይhttp://ethiopatriots.com/pdf/abebe-belew-wenjel20161229.pdf አንደገለጸው እነ አበበ በለው ያ አአልሳካላቸው ሲል ደግሞ ሌላ ሰበብ አየፈለጉ ሄኖክን ሊያጠቁ ቆርጠው ተነስተዋል።
አነ አበበ በለው ሽንጣቸወን ገትረው የሚደግፉት ብርሃኑ ነጋ አኮ የፖለቲካ ሸርሙጣ ሆኖ የኖረ ግለሰብ ነው። ድሮ በልጅነቱ ተራ የ EPRP አባል የነበረ ከዚአም ወጥቶ አሜሪካ ኖሮ ሲአበቃ ወያኔ ስልጣን ሲይዝ ከማንም ቀድሞ አሮጦ የገባ ግለሰብ ነው። አገባቡም ወያኔ በETHIOPIAWI አቁአማቸው ያለፍርድ ያባራረአቸው ከ40 በላይ የሚሆኑ የአዲስ አበባ ዩንቨርስትይ  ምሁራኖች ቦታ ለመተካት ነበር። አዝአ አያሰተማረም የወያኔው መሪ መለስ ዜናዊ የኢኮኖሚ አማካሪ አንደነበረ ይነገራል። ብርሃኑ በጣም ስልጣን የጠማው ግለሰብ መሆኑን ከ1997 ምርቻ ጊዜ ጀምሮ አስከ አሁን አያስመሰከረ ይገኛል። ከዚአም በተጨማሪ በጣም ሲበዛ ወኔ የሌለው ፈሪ ግለሰብ አንደሆነ በ 97 ምርቻ ጊዜ ወያኔ የ ቅንጅት መሪዎቺን ለማፈስ በተሰማራ ጊዜ ብርሃኑ እስከነሚስቱ ያለ አንዳች አፍረት ወይዘሮ አና ጎመዥን ካረፉበት ሆቴል ክፍል አስወጥቶ አንደተደበቀ በራሱ አንደበት ተናግሯል። በሁኃላም በወያኔዎች የተያዘው ከኤምባሲ ወደ አምባሲ አየሮጠ የ አድኑኝ ጥሪ እያሰማ በነበረ ጊዜ ነው።
ብርሃኑ ነጋ ለ አማራ ያለውን ጥላቻ በተለያየ መድረክ ላይ ያለ አንዳች አፍረት ሲገልጽ አና በተግባር ሲተረጉም የኖረ ግለሰብ ነው። ብርሃኑ በአንድ መድረክ ላይ ስለ አንጅነር ኃይሉ ሲናገር አኔ የ ትግሬውን አምባገነን አውርጄ የ አማራውን አምባገነን ልተካ አይደለም የምታገለው  ብሎ ሲናገር ተደምጧል። አንጅነር ሃይሉን ከጠላ ለምን ዘር ቆጠራ ዉስጥ መግባት አስፈለገው ለአማራ ያለው ጥላቻ አላስቺል ብሎት አንጂ። በሌላ ጊዜ ደግሞ ከሱ ተከታይ ምሁራን ተብየዎች ከነ ጌታቸው በጋሻው አና መሳይ ከበደ ጋር ባደረጉት በ YOUTUBE ላይ ያለ ስብሰባ ላይ ለአማራው ያለወን የዘር ጥላቻ በኮድ ቁዋንቁአ ሲናገር ተሰምቷል። አዝአ ላይ ሲናገር ETHIOPIA ሁሉን ዘር በኩል የሚያስተዳድር መሪ ያስፈልጋታል ሲል ተደምጧል። በቀጥታ ቃል በቃል አላሰፈርኩትም አንጂ ቪድዮዉ ላይ የተናገረው ግን የአማራ ወይም የትግሬ ተወላጅ መሪ ኢትዮጵያ አያስፈልጋትም ለማለት ነው። ብርሃኑ በኮድ ቁአንቁአ ፀረ አማራ ፕሮፓጋንዳ በመናገር ይታወቃል።
ለመሆኑ ግንቦት 7 አውነት በወያኔ ላይ ዎታደሪአዊ መፈንቅለ መንግስት አካሂዶ ያውቃልን ወይስ በመፈቂለ መንግስት በማካሄድ ሰበብ ከ ዎያኔ ጋር ዉስጥ ለውስጥ በመቀናጀት የአማራ ብሔር ተወላጅ የሆኑ የሰራዊቱ አባላትና መኮንኖችን የማጽዳት ዘመቻ ነው ያካሄደው? 
እኔ ቀደም ሲል ግንቦት 7 ያንን መፈንቅለ መንግስት አካህጃለው በሎ በአደባባይ ሲደነግግ አና እነ ጀነራል ተፈራ ደነቀን ፣ ጀነራል አሳምነው ጽጌን አና ሌሎች ከፍተኛ አና ዝቅተኛ የአማራ ብሔር ተወላጅ የሆኑ መኮንኖችን በግፍ አሳፍሶ ለእስራት አና ግርፋት ሲዳርግ በፓልቶክ ክፍሎች ይሄንን በግንቦት 7 ተባባሪነት አና በወያኔ ተግባሪነት የተካሄደወን አማራውን ከሰራዊቱ የማጽዳት ሴራ አስገንዝቤ ነበር። ያንን ያደረጉት ደግሞ ግንቦት 7 አና ወያኔ ለአማራ ባላቸው የጋራ ጥላቻ ለወደፊት ሰራዊቱ በአማራ መኮንኖች መሪነት መፈንቅለ መንግስት አካሂዶ አማራው ስልጣን ይይዛል ብለው ስለሚሰጉ ነው። ልክ ያኔ ከወያኔ ጋር በመተባበር አማራውን ከሰራዊቱ በግፍ እንዳስመነጠረ ሁሉ አሁን ደግሞ ከወያኔ ጋር በመተባበር አማራውን በግንቦት 7 አባልነትና ተባባሪነት ስም በወያኔ አያስፈጀ ይገኛል። ለዝያ ማስረጃ ደግሞ በተለያዩ ጸሐፊዎች አንደተገለጸው የግንቦት ሰባት አመራር ዉስጥ አንድም የአማራ ብሔር አንደሌለ አና የሌለውም በ ግንቦት 7 መመሪያ ደንብ መሰረት በደነገገ የፓርቲ ሕግ የአመራር ቦታ አንዳይዙ ስለተከለከለ  ነው።
ለመሆኑ ለምንድነው አነ ብርሃኑ ነጋ ከ ሃገራዊ ሳይሆን የብሔር ፖለትካ ከምያራምዱና እንዲሁም ስልጣን ቢይዙ ከወያኔ ሊከፉ ከሚችሉ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር መተባበር የሚመርጡጥ?
ብርሃኑ ነጋ የሚመራው ግንቦት 7 ጣምራ ያልፈጠረው የዘር ፖለቲካ አራማጅ ገንጣይ ወይም ዘረኛ ፓርቲ የለም ማለት አዳጋች ነው። ከነሱም በጥቂቱ ሻቢያ ፣ ኦነግ፣ ኦብነግ ፣ የአፋር ነፃ አውቺ ጥቂቶቹ ናቸው። ብርሃኑ የቅንጅት አባል ሆኖ አፍራሽ ስራ በመስራት ተጠምዶ አንደነበር አብሮት ያፈርስ የነበረው ልደቱ ከጊዜ በሁአላ ሲጣሉ በ VOA ሲያጋልጠው ሰምተናል። ሌባ ሲካፈል እንጂ ሲሰርቅ አይጣላም ማለት ያ ነው። ከዚአም በፊት በቅንጅት ትግል ጊዜ ብርሃኑ ይሰራ የነበረወን የክህደት ተግባር አየተከታተሉ ሰዎች ሲመሰክሩ አና አንደኔ ያሉት ነቅተው የፖለቲካ ጉዳዮችን ይከታተሉ የነበሩ የቅንጅት ደጋፊዎች  ያውቃሉ። የዛኔም ብርሃኑ በአማራነት የሚፈርጃቸወን እነ አንጂነር ሃይሉን ስልጣን ቀምቶ ለመቀመጥ ነበር የቁአመጠው። በ ብርሃኑ አስተሳሰብ ቅንጅት ካሸነፈ አማራ ስልጣን ይይዛል በሎ ያምን ነበር። ሆኖም ግን በዚያ ስዓት ከፍተኛ ሃይል አና ተሰሚነት የነበራቸው የመላው ኢትዮጵያ ህዝብ ድጅርት (መኢአድ) አና ልደቱ የሚመራው የ ኢትዮጵያ ዴሞችራስአዊ ፓርት (አዴፓ) ስለነበሩ በነሱ ጀርባ ስልጣን እይዛለው ብሎ ነበር የቁአመጠው። ያ ሕልሙ እውን አንደማይሆን ሲረዳ በገሃድ ቅንጅትን የማፍረስ ስራ ላይ ነው የተሰማራው። ከዚአም በሁአላ አራሱን በፓርቲ ምርጫ ሳይሆን በቀጥተኛ የህዝብ ምርቻ የአዲስ አበባ ከንቲባ አንዲሆን አንደተመረጠ በማስመሰል እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ምዕራባውያን የአዲስ አበባ ከተማ ተመራች ከንቲባ አያሉ በየ ዜና ዘገባቸው አና መጣጥፋቸው አንዲጠሩት ሲያደርግ ኖሯል። ከዚአም በተጨማሪ ስልጣን ጥመኛው ብርሃኑ በቅንጅት ጊዜ ተቃዋሚዎች በምርጫ ያሸነፉትን  የፓርላማ አብላጫ ወንበር በወያኔ በሃይል ተቀምጠው ሳለ ብርሃኑ ግን ወያኔ የአዲስ አበባ ከንቲባ  ወንበርን ይሰጠያል  በሚል እምነት እነ አርቀበ እቁብአይን ደጅ  ሲጸና ነበረ።ይቀጥላ