ከአንድ የግንቦት ሰባት ደጋፊ ከሆነ በኔ እድሜ አካባቢ ያለ ወጣት ልጅ ጋር እንደድንገት እስታርባክስ (Starbucks) ተብሎ በሚጠራው ብቸኛው የግንቦት ሰባት የጦር ቀጠና ተገኝቼ ስወያይ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ የአንቀጽ 39 ደጋፊና የወያኔን ከፋፋይ ህገ መንግስት አርቃቂ ነው ስለው አይ እሱ ጥሩ አስተማሪዬ ነበረ አለኝ። ጥሩ አስተማሪነቱ አገርን በቀና ለመምራት ብቁነት ጋር ምን ያገናኘዋል ስለው መልስ አጣ። ከዝያ ቀጥዬ ይሄ የጦር ትግል አካሂዳለው የሚለውም አጭበርባሪ ቀጣፊ ነው ብዬ ስጀምር ማነው እሱ ብሎ እንደ አውራ ዶሮ አቆበቆበ። ፕሮፌሰር ጀነራል ብርሃኑ ነዋ ሰለው እንደ ፌንጣ መዝለል ጀመረ። ፈስ ያለበት ዝላይ አይወድም አሉ። በመቀጠልም እሱ ባክህ አንድ ወታደር አንኩዋን የለውም። ግንቦት 7 የሚባልም የለም አልኩት። እሱም ሲመልስ አንተ ልደቱን በየነን አሁን ደግሞ ብርሃኑን ትቃወማለህ ታድያ መሪ ከሰማይ ላይ ይውረድልህ እንዴ ብሎኝ ነበር። ግንቦተዎች እንዲህ የሚሉት አዋዜ ነበራቸው። ይሀው እነሆ የጭቁኑ የኢትዮጵያ ህዝብ የ27 ዓመት ምርር ያለ ጸሎት Dr አብይን ከሰማይ ላይ አወረደልን።
ታድያ እሳቸው በቅርብ ግዜ ባደረጉትና ብዙዎችን ባስደመመ የፓርላማ ንግግራቸው ላይ ለፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ወደሀገሮ ገብተው በሰላም የፖለቲካው ሂደት ተካፋይ ይሁኑ ብለው ጥሪ አቅርበውለታል። ሆኖም ግን Dr አብይ እንደ ቀድሞ መረጃ ባለሙያነታቸው ፕሮፌሰር ጀነራል ብርሃኑ አንዳች ወታደርም ሆነ እውነተኛና እሱ ልያስመስል እንደሚሞክረው ሀገር ዉስጥ በህቡህ የሚንቀሳቀስ ፓርቲ አንደሌለው በሚገባ ያውቃሉ። ደግሞም ብያንስ ብያንስ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ስለግንቦት 7 የሚያውቀውን ሁሉ ለመርማሪዎቹ ሳይዋሽ እንደተናገረው ሁሉ ለDr አብይም ከስር ቤት ተፈቶ ለሰአታት ሲወያዩ እንደነገራቸው አልጠራጠርም። ግንቦት 7 በትጥቅ ተዋጊም ሆነ በህቡህ ተንቀሳቃሽ አባል እንደሌለው ነበር ግልፅ አድርጎ ሲናገር በቪድዮ ተላልፎ ያየነው።
ትዝ ይላችሁ እንደሆነ ፕሮፌሰር ጀነራል ብርሃኑ ነጋ ከቅንጅት መሪዎች ጋራ ታስረው በተፈቱ ማግስት እንደ ዛሬዎቹ ወጣቶች ለነጻነታቸው ሲሉ የተሰው ወጣት ቤተሰቦችን ሳያፅናና በሮ ወደ አሜሪካ በተመለሰ ማግስት እዚ ያስተምራቸው የነበሩ አሜሪካዊ ተማሪዎቹን ሰብስቦ አናግሮ ነበር። ታድያ በዚያ ስብሰባ ላይ አንድ ኢትዮጵያዊ ተነስቶ መቼ ነው አንተ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰህ እንደ ሌሎቹ የቅንጅት አጋሮችህ ትግሉል ምትቀጥለው? እዚህ ሸሽተህ ቀረህ እኮ ብሎ ጠይቆት ነበር። ታድያ የዛኔ በጥያቄው በግልጽ የተበሳጨውና ያፈረው የዛነው Dr ብርሃኑ ነጋ እንደ መንግስቱ ሃይለማርያም ተረቤዛውን መደለቁን እና እንደ መለስ ዜናዊ ጠያቂውን በስም አየጠራ ማስፈራራቱንና ጥያቄን በጥያቄ መመለሱን ተያያዘው። ከዚያ ብዙም ሳይቆይ ሁሉን ነገር እርግፍ አድርጌ ፐንስልቬንያ የሚባለው የአሜሪካ ክፍለሀገር ሄጄ ተራራ ላይ እወጣለሁ ብሎ አሳወጀ። ታድያ አሁንስ ጠቅላይ ሚንስትር Dr አብይ አህመድ ያቀረቡለትን ጥር ተቀብሎ ይገባ ይሆን?
መልሴ አይገባም ነው። በቅንጅት ግዜ እንዲመለስ ተጠይቆ ያልተመለሰው በግንቦት 7 1997 ምርጫ እለት የኢትዮጵያ ህዝብ ድምጹን በመስጠት ወያኔን ያሸነፈበትን ድሉን ድርጅታዊ አሻጥር በመሥራት እንዳስቀማ ህዝቡ ስላወቀ ነው። እሱና ልደቱ ቅንጅት ውስጥ ሰርገው የገቡ የወያኔ አሻጥረኞች ነበሩ። Dr ብርሃኑ ነጋ ከዚያም አልፎ እነ ሽብሬ ደሳለኝና ሌሎች በመቶዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች በወያኔ ጥይት ከተሰዉ በሁዋላ ተቃዋሚዎች ጠርተወት የነበረውንና ወያኔን አርበድብዶ የነበረውን ለሶስት ቀናት ቤት ዉስጥ የመዋል አድማ ማናቸውንም የቅንጅት አመራሮች ሳያማክር በራሱ ፈቃድ ከDr በየነ ጴጥሮስ ጋር በመሆን በወያኔ ቴሌቭዥን ላይ ወጥቶ ያድማውን ጥሪ ሰርዘናል በማለት አድማው እንዲቀርና ወያኔም አፎይ በማለት ወድያውኑ አዋጅ በማወጅና በሌሎች ዘዴዎች ተጠቅሞ ስልጣኑን ሊያጠናክር ችሏል። ነገር ግን Dr ብርሃኑ የህዝብን ድምጽ ያስቀማው ገና የ97 ምርጫ ሳይካሄድ ነበር። ምርጫው እየተቃረበ በነበረበት ሰዓት የምርጫ ሂደት ድርድር ሲካሄድ ቅንጅት ወክሎት ይደራደር የነበረ እሱ ነበር።

No comments:
Post a Comment